- በቅንነትና በታማኝነት እንዲሁም በአገልጋይነት ስሜት እንሠራለን
- ለለውጥ እንተጋለን
- በተቀናጀና በተደራጀ የቡድን ስራ እናምናለን
- በታማኝነትና በቅንነት ስናገለግል ክብር ይሰማናል
- ተገልጋዮቻችን /ደንበኞቻችን/ የህልውናችን መስራት ናቸው
- በምንሰጠው ተቋማዊ አገልግሎት ተቋማችንን ተመራጭ እናደርጋለን
- ስንፍናን ብልሹ አሰራርን አምርረን እንታገላለን
- መዳረሻውን ያላወቀ የትም ይገኛልና ትኩረታችን ለግቦቻችን ይሁን
- መልካም ሀሣብ ወንዝ ያሻግራል
