በ2022 በባ/ዳር ከተማ ውስጥ ለሚገኙ ለሁሉም የመንግስት ሠራተኞችና ለህዝቡ ዘመናዊ ቀልጣፋና ተደራሽ የሆነ የባስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተቋም መገነባትና የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዲሁም የተደራጀ የመኪና ጥገና ጋራዥ በመገንባት ቀልጣፋና ጥራት ያለው የመኪና ጥገና አገልግሎት መስጠት
በከተማ አስተዳደራችን የብዙሃን ትራንስፖርት በማስፋፋት በቴክኖሎጅ የታገዘ ተመጣጣኝ በሆነ ክፍያ ተደራሽ ምቹና ቀልጣፋ ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝና ጥራት ያለው ዘመናዊ ተመራጭ የሆነ የትራንስፖርት የጋራዥና የነዳጅ ማደያ አገልግሎት በተደራጀና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለህብረተሰቡ በመስጠት የከተማውንና የአካባቢውን ማህበረሠብ እርካታ ማሣደግ፡፡
