የኤሌክትሪክ ባሶች ስምሪትBy enat anteneh / August 24, 2026 አነስተኛ ታሪፍ: ባሶቹ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ህብረተሰብ ታሳቢ ባደረገ መካከለኛ የታሪፍ ዋጋ ስራ ጀምረዋል። የአካባቢ ጥበቃ: የከተማዋን የነዳጅ ጥገኝነት እና የካርቦን ብክለትን ለመቀነስ ትልቅ ሚና አላቸው።